Nuniyat Daniels: Nurse Matron at Sister Aklesia Memorial Hospital, 2013-2015

ስሜ ሲ/ር ኑንያት ዳንኤል ነዉ  በሲ/ር አቅሌሲያ ሆስፒታል በነርስነት አገለግል በነበረበት ጊዜ ከአገኘዃቸዉ on job traing መካከል በ IPRH የተሰጠን የማኽፀን በር ካንሰር ምርመራ እና ህክምና አንዱ እና ዋነኛዉ ነዉ እኔ እና በሆስፒታሉ የነበሩ  ሥስት  ነርሶችን (ሲ/ር ረድኤት ,ሲ/ር አትጠገብ ,ሲ/ር እማዋይሽ ) በ IPRH በተሰጠን የሁለት ሳምንት ልምምድ እና የቁሳቁስ ድጋፍ እንዲሁም የሆስፒታሉ ከፍተኛ ድጋፍ በተለያዩ ከሆስፒታሉ ጋር የህክምና ዉል ባላቸው የመንግስት እና የግል መስሪያቤቶች በመንቀሳቀስ ብዛት ላላቸዉ ሴቶች እህቶቻችን ተጠቃሚ  እንዲሆኑ ተደርጓል። እንዲሁም ወደ ሆስፒታሉ ለተለያዩ የህክምና አገልሎት የሚመጡ ሴቶች ታካሚዎችን ስለአገልቱ በማስረዳት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ሆነዋል ። እንደ አንድ ባለሞያም ተጨማሪ ክህሎት እንዲኖረኝ አግዞኛል።
ይሄ እድል በተለያዩ የጤና ተቋማት ለሚገኙ የጤና ባለሞያዎች ስልጠናው ቢሰጥ አሁን በሀገራችን ቀዳሚዉን ስፍራ የያዘውን የማህፀን በር ካንሰርን ለመከላከል ትልቅ አስዋፅዎ ይኖረዋል ።

 

 

My name is Sr Nuniyat Daniel. While working at Sr Aklesia Hospital as a nurse ,out of many on job trainings that I was given , the Cervical Cancer screening program training provided by IPRH was the most important. Three nurses including myself namely, Sr Rediat, Sr Atitegeb and Sr Nuniyat, were trained for two weeks with material and other supports from the hospital which helped so many women who were engaged in government as well as private companies that had a medical agreement with the hospital. Moreover , women coming to the hospital for other medical attentions were also given awareness of the program and were able to be beneficiary of the service. I myself has benefited as it has build my  capacity to a higher professional level. This opportunity should be scaled up and be implemented in other facilities too, to have a great impact in fighting the cervical cancer which is impacting the disease burden of the nation.

Most sincerely
Translate